Habesha poncho

Habesha poncho

  • ♦️This poncho is made of cotton and polyester. Very soft touch and beautiful in design. Hand wash cold. Non – chlorine and no bleach needed
  • ♦️Add a style to your dress, pants with a small tops. You can match it with any color. Can be wear as a bikini cover.
country
Choose an option

7 in stock

This product is currently out of stock and unavailable.

Add to cart
SKU: shegaponcho12 Category:
Report Abuse

Share:

  • ♦️ ምርጥ የሃበሻ የነጠላ ካባ፤ ከጥጥ እና ፖሊስተር የተሰራ ስስና ለስላሳ ነጠላ የሚመች ልብስ በእጅ ብቻ የሚታጠብ፤ ከለር እና ብሊች ሳያስገቡ ማጠብ፤ለሁሉም ሳይዝ የሚሆን(Free Size)
  • ♦️ ከፈለጉት አለባበስ ጋር የሚሄድ ዘመናዊ እና ቆንጆ ካባ፤ ለሰርግ እንዲሁም ለፈለጉት ቦታ ይለበሳል፡፡ በቀሚስም ሆነ በሱሪ ሊያላብስ የሚችል ምርጥ ሊኖርዎት የሚገባ የሀበሻ ልብስ በሙቀት ጊዜም ሆነ ነፈስ ባለ ሰአት ቢለብሱት ለአየሩ ይስማማል፤ ለዋና ልብስ መደረቢያ አርገው ሊያላብሱት ይችላሉ፡፡
  • ♦️This poncho is made of cotton and polyester. Very soft touch and beautiful in design. Hand wash cold. Non – chlorine and no bleach needed
  • ♦️Add a style to your dress, pants with a small tops. You can match it with any color. Can be wear as a bikini cover.
  • 👇ሸጋስቶር ምርጥ የሀበሻ እቃዎችን እና አልባሳት የሚያገኙበት፤ ለቤትዎ፤ ለቤተሰቦዎ እንዲሁም ለወዳጅ ጓደኛ የሚሆን ምርጥ እቃዎችን ያገኛሉ፡፡ እቃዎቻችን እንዲሁም አልባሳቶች ጥራትን ቅድሚያ ያደረጉ፤ ፋሽንን የተከተሉ የባህላዊ ይዘትን ከዘመናዊ አኗኗር ጋር ያዘመዱ በመሆናቸው ይደሰቱበታል፡፡ የሸጋ ዲዛይነሮችና ሰራተኞች ሁሉ ምርጥ ዘመናዊ የሆኑ የሀበሻ ምርቶችን ለማቅረብ ትጉ ናቸው፡፡ በመሆኑም የእርስዎ አስተያየት ለቀጣይ ስራ ስለሚያስፈልገን በገዙት እቃ ላይ ያሎትን አስተያየት ቢለግሱን እኛም ፍላጎትዎን ለሟሟላት ይበልጥ ለመስራት ያግዘናልና አስተያየትዎን እንጠብቃለን እናመሰግናለን፡፡

TOP

X

Sign in

By clicking Sign in or Continue with Google, Facebook, or Apple, you agree to Shegastore”s Terms of Use and Privacy Policy. Shegastore may send you communications; you may change your preferences in your account settings. We’ll never post without your permission.